Ad suscipit mollitia voluptates maiores maxime ab dolores mollitia.
Written by Loma Kling
Last updated

ኢትዮጵያ የቅርብ ግንኙነት ካላት እና ከሁለት ዓመት በፊት የባሕር በር የማግኛ የመግባቢያ ሰነድ የተፈራረመቻት የሶማሊላንድ የዕውቅና ጉዳይ በተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤት ሳይቀር መነጋገሪያ ሆኗል። ነገር ግን ኢትዮጵያ በዚህ ጉዳይ ላይ ያላትን ተቃውሞም ሆነ ድጋፍን ሳትገልጽ ከመቆየቷ በተጨማሪ የመንግሥት መገናኛ ብዙኃን ለዜናው ሽፋን ሳይሰጡ ቀናት ተቆጥረዋል።